Playlist Videos
ቪዲዮ
ሊሊ፣ ኤዱ እና እዩን ታገኛቸዋለች – ምስኪኖቹ
የእዩ የድሮ ጓደኛ ቤቱ ትመጣለች። ኤዱ በሊሊ መምጣት ትቀናለች።
ቪዲዮ
ኤዱ ሙልዬን ታስደነግጣታለች – ምስኪኖቹ
ኤዱ ሙልዬን የውሸት ዜና ነግራ ታስደነግጣታለች።
ቪዲዮ
ኤዱ መውለድ የማትችል ይመስላታል – ምስኪኖቹ
ኤዱ መውለድ የማትችል ይመስላታል። ሙልዬ እና ክቧ መፍትሄ ለማግኘት ይሞክራሉ።
ቪዲዮ
የምስኪኖቹ አራተኛ ምዕራፍ በአቦል – ምስኪኖቹ
በአዲሱ ምዕራፍ አማት እና ምራት አብረው መኖር ማቆም ይፈልጋሉ።